Ethiopian University of Science and Technology University Entrance Examination
Ethiopian University of Science and Technology University Entrance Examination 2014
የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖልጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም መግቢያ
ፇተና የምዝገባ ጥሪ
በሳይንስና ቴክኖልጂ የሰሇጠነ የሰው ሀይሌ ፍሊጎት ሇማሟሊት በመንግስት ሌዩ ትኩረት
ተሰጥቶት ከፍተኛ የሇውጥ እንቅስቃሴ እየተዯረገ ይገኛሌ፡፡ ይህንንም እውን ሇማድረግ ሌዩ
ተሌዕኮ ተሰጥቷቸው የተዯራጁትን የአዲማ ሳይንስና ቴክኖልጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዱስ አበባ
ሳይንስና ቴክኖልጂ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራት ማዕከሊት በማድረግ በዘርፈ ብቃት
ያሊቸውን ሙያተኞችን እያፇሩ ይገኛለ፡፡
በመሆኑም በ2014 ዓ.ም. በአዱስ አበባ ሳይንስና ቴክኖልጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲማ ሳይንስና
ቴክኖልጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕሊይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች
ትምህርታቸውን መከታተሌ ሇሚፇሌጉ በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍሌ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ
መግቢያ ፇተና የወሰደና ከታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መስፇርቶች የሚያሟለ ተማሪዎችን
ተጨማሪ የመግቢያ ፇተና በቀጥታ (online)( )በመስጠት መቀበሌ ይፇሌጋለ፡፡
Register Here
Step 1– Visit www.aastu.edu.et
ደረጃ 1 – AASTU university ድር ጣቢያውን ይጎብኙ www.aastu.edu.et
Steppii 1 – Gara Websayitii Unvarsiitii Seenaa
Step 2 – Click On Email Button Then Register Via Email.
ደረጃ 2 – በኢሜል ቁልፍ ላይ ጠቅ ያድርጉ እና በኢሜል ሪልጂስተር ያድርጉ
Steppii 2ffaa – Sanduuqa email tuquudhan,emailidhaan galma’uu dandeessu.
Comments
Post a Comment