Skip to main content

የወጡ ስራዎች

✅22/6/14 ቀን የወጡ ስራዎች

        ✅ ፊደል ኢትዮጵያ  ጆብ 

✳️  አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

1.ለNGO የመረጃ ባለሙያ
ከዲኘሎማ ጀምሮ ከተማ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም ስፍራ መስራት የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ብዛት 35

2.ለNGO የቁጥጥር ባለሙያ
በማንኛውም የህክምና ትምህርት የሰለጠኑ የሙያ ፍቃድ ላላቸው ከተማውስጥ ተንቀሳቅሰው መስራት የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20

3.ሴልስ ለመኪና መሸጫ
ከ12ኛ ጀምሮ ቀልጣፍ ከሰው ጋር በቀላሉ መግባባት የሚችሉ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ መስቀል ፋላወር ብዛት 5

4.ሴልስ ለሞባይል መሸጫ 
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ማራኪ

5.ሴልስ ፈርኒቸር መሸጫ ላይ
ከዲኘሎማ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ

6.ሴልስ ድርጅት ላይ
ከዲግሪ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20

7.ሴልስ ልብስ ቤት ላይ
ከ12ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ለሆኑ ጾታ ሴት
ብዛት 2 የስራ ቦታ ጀሞ

8.ሆስተስ ለቀን
ከ10ኛ  ጀምሮ ጥሩ አቋም ፕሮቶኮላቸውን ለሚጠብቁ እድሜ እስከ 28 ብቻ የስራ ቦታ ለብ

9.ሆስተስ የማታ
ከ12ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ፕሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ የስራ ፍቅር ያላቸው ብዛት 3

10.ሪሴኘሽን ለሆስፒታል
ከ12ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ የስራ ቦታ  ጀሞ ሚካኤል መሰረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ያላት ጾታ ሴት ብዛት 5

11.ሪሴፕሽን ለስፖርት ቤት
ከዲኘሎማ  ጀምሮ ግማሽ ቀን የሚሰራ
መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ብዛት 9

12.ሪሴኘሽን ለገስት ሀውስ
ከ12ኛ ጀምሮ መሰረታዊ የኮንፒተር ችሎታ  ያላት ጾታ ሴት የስራ ሰአት በመደበኛ የስራ ሰአት ሆኖ በፈረቃ የሚሰራ ብዛት 3

13.ሹፌር በማንኛውም መንጃ ፈቃድ
ከ12ኛ ጀምሮ ከ2አመት በላይ የሰራ ልምድ የስራ ቦታ ብስራተ ገብረኤል

14.አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ አ.አ 

15.ሀውስ ኪፒንግ ኮከብ ሆቴል ላይ
በሙያው ሰርተፍኬት ያላቸው ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ፒያሳ ብዛት 20

16.አስተናጋጅ ባለኮከብ ሆቴል ላይ
6ወር የስራ ልምድ ጾታ ብዛት 15

17.ጸሀፊ 
የስራ ልምድ ያላት ለጀሞ1ቅርብ የሆነች
የስራ ሰአት ከ2_10 ደሞዝ 4000+

18.የሳሙና አመራረት ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ 3ወር የስራ ልምድ
ጾታ ወንድ ደሞዝ 4000 ብዛት 5
የስራ ቦታ ሀና ማርያም 

19.ኦፊስ ሴልስ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ፒያሳ ቦሌ
መገናኛ መርካቶ 22 ካሳንችስ ብስራተ ገብርኤል ሜክሲኮ አየር ጤና ጦር ሀይሎች ሰሚት cmc ኮልፌ ብዛት 100
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3000+

20.ሶፍትዌር ፕሮሞተር
ከ12ኛ ጀምሮ ተንቀሳቅሰው መስራት የሚችሉ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3,500+10% ኮሚሽን
በስራ ላይ ሊጠቀሙባቸው ለሚችሉ እቃዎች ተመጣጣኝ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ የስራ ሰአት 2.30_11 ብዛት 10

21.ማርኬተር
ዲግሪ ማርኬቲንግ 3አመት ገበያ ጥናት ላይ የሰሩ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ስምምነት

22.Finance officer
ዲግሪ 6አመት የስራ ልምድ  ጾታ ሴት 
የስራ ቦታ ቃሊቲ,ሳሪስ ደሞዝ 13,500

23.midwifery
1አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ መካኒሳ ደሞዝ 9,000

24.Ho&nures
ለነርስ ከዲኘሎማ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
የሙያ ፈቃድ ላላቸው 0አመት ልምድ
ደሞዝ 5000ጀምሮ 

25.ካምፖኒ ሴልስ
any ዲግሪ በማንኛውም ስራ ዘርፍ
6ወር የስራ ልምድ እድሜ ከ35 ያልበለጡ ብዛት 15 ደሞዝ 4500+

26.ባርቴንደር
6ወር የስራ ልምድ ጾታ ሴት 
የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ 5000

27. ሼፍ
2አመት የስራ ልምድ ጾታ አይለይም
ደሞዝ 5000 የስራ ቦታ ቦሌ

28.ከስተመር ሰርቪስ
ከዲፕሎማ  ጀምሮ  0አመት የስራ ልምድ የስራ ቦታ ደንበል ጾታ ሴት ብዛት 2

29.ስቶር ኪፐር
10ኛ ጀምሮ በስቶር ኪፐር 1አመት በላይ
ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 3000 የስራ
ቦታ አ.አ

30.SALES ለMOBILE BANKING
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ 3000+


✅አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ 
  ✅አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ  
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  303
ለበለጠ መረጃ ☎️0965985811 0939875403 0930364099

Comments